Hassette Cassette Presents
▶ የፀጋው ክብር - Feven Yoseph | Yetsegaw Keber - ፌቨን ዮሴፍ (LYRIC VIDEO) 2022/2014
#Feven Yoseph
#የፀጋው ክብር
#JAZZ
#ፌቨን
#Hassette_Cassette
የፀጋ ክብር ችሮታ በዝቶ
ሰውን አዳነው ጨለማን ሽሮ
በክብርህ ሞገስ ምስጋናን ሆነን
ለፀጋህ ክብር እንሰጣለን
ግሩም የፀጋ ክብር
ጥበብ ልዩ ሚስጥር (2X)
በተገለጠው በልዩ ፍቅርህ
በልዪ ሀሳብ በፍላጎትህ
እንዳንተ ፈቃድ እንደ ምህረትህ
ፀጋና እውነትን በእኛ አደረግህ
ግሩም የፀጋ ክብር
ጥበብ ልዩ ሚስጥር (2X)
ፀጋ እና እውነት በእርሱ ሆኖ
ፍቅር አየን ምህረት በዝቶ
ተስፋ ሆነን ብርኃን በርቶ
እርሱ ሊከብር እጅግ ልቆ (2X)
ግሩም የፀጋ ክብር
ጥበብ ልዩ ሚስጥር (2X)
Hassette Cassette
ዕብራውያን 9፡12
የዘላለምን ቤዛነት አግኝቶ አንድ ጊዜ ፈጽሞ ወደ ቅድስት በገዛ ደሙ ገባ እንጂ በፍየሎችና በጥጆች ደም አይደለም።
Hebrews 9:12, 26
So by saying “it is finished” Jesus was signaling to the Jewish world that there was no more need for sacrifices or temples because that his work brought ultimate fulfillment to what their sacrificial system foreshadowed.
Ещё видео!