#ከመርማሪውዶሴ #SileHiwotTV #salontube#kemermariwdose #Sile HiwotTV #YewenjelMahder
በሰርግ ቀን የተፈፀመ አሳዛኝ ወንጀል - ከመርማሪው ዶሴ
ይህ በሰርጓ ቀን በአሰቃቂ ሁኔታ የተገደለች ሴት. . . ኤኒ ሊ የወጀል ዶሴ ነው። ኤኒ ሊ ካሊፎርኒያ ሳን ሆሴ መንደር ጁላይ 3 1985 ነው ውልደቷ። ከመልከመልካምና ለሌሎች አዛኝ እንደሆኑ ከሚነገርላቸው ቤተሰብ የተገኘች ምግባረ ሰናይ ሴት ናት. . . ኤኒ ሊ። ሳቂታዋና ለሌሎች አሳቢ የሆነችው ኤኒ ይህን ባህሪዋን ከቤተሰቦቿ እንደወረሰች ማንም የሚመሰክርላት ሲሆን በትምህርቷም ቢሆን ምንም እንከን የማይወጣላት አይነት ተማሪ ናት። በሁለተኛ ደረጃ ትምህርቷ ከፍተኛ ውጤት በማምጣት ወደ 160,000 ዶላር ስፖንሰር ተደርጋ ኒዮርክ በሚገኝ ሮክስተር ዩኒቨርሲቲ ባዮሎጂ ማጥናት ጀምራ ነበር። እዚሁ ዩኒቨርሲቲ ነው የፍቅር አጋሯን ጆናታን ዊዶውስኪን የተዋወቀችው። ጆናታን የሂሳብና ፊዚክስ ተማሪ ሲሆን ኤኒ ስለ ምርጥ ወዳጇ ተናግራ አትጠግብም። የፍቅር ግንኙነት ከጀመሩ በኋላ ብዙም ሳይቆዩ ነበር በትዳር ለመታሰር ሁለቱም ተስማምተው እ.እ.አ ለsep 13, 2009 ቀነ ቀጠሮ የያዙት። የሚያሳዝነው ኤኒ ለዚህ ቀን መድረስ አለመቻሏ ነው።
Note- We make videos to Influence People to watch these movies which are truly hidden gems to Entertain people. This video is all about explaining the movie from our own point of view. For the Explanation, we have used Most of the video clips from The Movie for better understanding. For Video Clips all credits go to the movie owners.
Copyright Use Disclaimer - This video is for educational purposes only. Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, comment, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
በሰርግ ቀን የተፈፀመ አሳዛኝ ወንጀል - ከመርማሪው ዶሴ
Теги
ከመርማሪው ዶሴkemermariw dosesabel birhanu የወይኗ ልጅ 2ለምን በሰርጓ ቀን ተገደለችለምን በሰርጓ ቀን ተገደለች | ከመርማሪው ዶሴsalon tubeSile HiwotTVከመርማሬውዶሴ SileHiwotTV salontubeበሰርጓ ቀን ያልጠበቀችው ነገር የገጠማት ምስኪን ሴት | ከመርማሪው ዶሴበሰርጓ ቀን ያልጠበቀችው ነገር የገጠማት ምስኪን ሴትbeteseb tubeesattv ethiopiahope music ethiopiaበሰርግ ቀን የተፈፀመ አሳዛኝ ወንጀል - ከመርማሪው ዶሴ