ምን ውለታ አለሽ | ኤርሚያስ ሞላ Ft. አማኑኤል ሙሴ | ሚኪ ሀሴት | Mc ዬሚፍ
Min Wuleta Alesh | Ermias Molla Ft. Amanuel Mussie, Micky Hasset, Mc Yomif | Offical Music Video 2024 | 4K #ErmisDesk #ErmiasMolla #music #musica
#Song #new #ethiopia #habesha #eritrea
ርዕስ ፦ ምን ውለታ
ምን ውለታ አለሽ
የምሞትልሽ
እኔን የምልሽ
ንገሪኝ በይ በይ ባክሽ
አንድ ፍሬ የረገፈ
ከሃይ ባይ ያለፈ
ምን የተረፈ
አንጀቴ እየታጠፈ
እስቲ አንዴ ጠጋ
ኔ ጋ
እስቲ አንዴ ቀረብ
ቀረብ
እስቲ አንዴ ፈገግ
ወገግ
ለመፈለግ
ለኔ ቦታ ከሌለሽ
አንቺስ ከኔ ምን አለሽ
መ'ተሽ በስሌት
ሂድ አትበዪኝ በስሜት
በይ አኑሪ እኔ ጋ
የሚተመን በዋጋ
ገና ላይኔ ሳትስቢኝ
እንዳበድኩልሽ አታስቢኝ
ቀድመን ሳንከባበር
ምንድን ነው ማልበስ አፈር
ገና ሳልኖርስ ቢቀጨኝ
ለወደድኳት ግን አይቆጨኝ
ሳንተያይ በሚዛን
ተቻኮልሽባት ቤዛን
ዛተች አሉ ዛተች ውዴን
ተመክተሽበት ክንዴን
ምን ይሉት ጥበብ
እየፈጠሩ ሰበብ
ለመታሰብ
እንደ ገዛ ልበ ሰብ
ተዪ ይኸን ብልሀት
መታየት በሰው ልፋት
አረ መኩራራት
በቆዳሽ የወዝ ጥራት
Ещё видео!