የሚጀምሩ ሰዎችን አደንቃለሁ ፣ በጊዜ ሂደት ዛሬ ያሉበት ቦታ ሆነው አይገኙም። ምክንያቱም ያንን ጉዞ ዛሬ ጀምረውታልና።
- Michael Jibrin
ለመጀመር ያሰብነው ብዙ ነገር ይኖራል:: ለነገ እያልን ያቆየነው ብዙ ውጥን:: ነገ ነገን ይወልዳል:: ለመጀመር ያሰብነው ከሃሳብ ሳያልፍ በቦታው እንዳለ ሃሳብ ሆኖ ይቀራል::
እንጀምር:: ሃሳባችን ሞኝነት ቢመስል ፣ ሰዎች የማይቀበሉን ቢመስለን ፣ አይሳካልንም ብለን ብንፈራ . . .
ሞክረን ብንሳሳት ፣ ባይሆንልን እና ብንወድቅ ፣ ለመጀመር ያሰብነው እንደገመትነው ባይሄድ . . .
ከመሳሳታችን ወይም ከውድቀታችን የምንማረው ይበልጣል::
I’m not a motivational speaker. Just sharing my thoughts and life experiences ‼️
እወደናለሁ::
Motivation, Art & Chaos
ካላንድራስ ፖድካስትን ለማዳመጥ ይህን ሊንክ ይጫኑ
[ Ссылка ]
[ Ссылка ]
[ Ссылка ]
[ Ссылка ]
ጀ ም ሩ?
Теги
EthiopiaEthiopian Music New Ethiopian MusicEthiopian SongNew Ethiopian SongNew Ethiopian MovieEthiopian DramaNew Ethiopian DramaEthiopian ComedyNew Ethiopian ComedyEthiopian Traditional MusicNew Ethiopian Traditional MusicTeddy AfroAddis AbabaAbiy Ahmedethiopian politicsኢትዮጵያአዲስ አበባmikimacmiki macamharatigrayoromooromiahabeshamikimac musickalandrasካላንድራስፖድካስትminewshewanahom recordsfanotplfolaolfሚኪማክwollegategaru