welcome to" መክሊት ዘተዋሕዶ " Youtube channel This channel is the official channel of Meklit the Tewahido" መክሊት ዘተዋሕዶ " .it prepared the Old history of Ethiopian Orthodox Tewahido.
#መክሊት_ዘተዋሕዶ#ሰኔ_ጎልጎታ#Meklit_the_Tewahido
፨፨፨፨፨፨፨፨
ሰኔ ጎልጎታ
ጎልጎታ በአዲስ ኪዳን ወንጌሎች መሰረት በኢየሩሳሌም አካባቢ ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበት ቦታ ስም ነው። ይህ ቦታ በዮሐንስ 19፡20 ለከተማ ቅርብ ነበረ... የራስ ቅል ስፍራ ወደሚሆን ጎልጎታ ወደሚባለው ስፍራ በደረሱ ጊዜም፥ ማርቆስ 15፡22፦ ትርጓሜውም የራስ ቅል ስፍራ ወደሚሆን ጎልጎታ ወደ ተባለ ስፍራ ወሰዱት...
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዚሁ ስፍራ በጎልጎታ ሰኔ ሃያ አንድ ቀንየጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ መካነ :መቃብር:እንዲህ ስትል ጸለየች... ............
👉 መታሰቢያየን ለሚያደርጉ:በስሜ ለሚዘክሩ፣በስሜ ቤተ ክርስትያን ለሚሰሩ፣ሴት ወይም ወንድ ልጁን ስም በስሜ ለሚሰይም፣የታረዘውን ያለበሰ፣ የተጠማውን ያጠጣ፣ የተራበውን ያበላ፣ በሽተኞችን የጠየቀ፣ ያዘነውን ያረጋጋ ያስደሰተ፣በእኔ ስም የጸለየ:ያመነ የተማጸነ፣ሰኔ ጎልጎታ መጽሐፍን በአንገቱ ያነገተ የጸለየ፣በአሌን የሚያከብሩትን....
ማርልኝ ጠብቅልኝ ብላ።
እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም በጸለየች ጊዜ ጌታችንም "የለመንሽው ሁሉ ይሁን ይደረግልሽ "ብሎ ቃል ኪዳን የሰጣት ታላቅ እለት ነው።
✟ ወላዲተ አምላክ የምንፈልገውን ሳይሆን የሚያስፈልገንን በቃል ኪዳኗ ትስጠን።አማላጅነቷ አይለየን
የመክሊት ዘተዋሕዶ ቤተሰብ ይሁኑ
የሰኔ ጎልጎታ
Теги
Meklit z tewahedoMeklit the Tewahdoመክሊት ዘተዋሕዶmeklit z thwahedoOrthodox Tewahedomeklitዘተዋሕዶመክሊትorthodox tewahdo mezmurorthodox sibketመክሊት ዘተዋህዶቤተክርስቲያንNew ortodox mezmurMeklit theTewahidosene gologotayesene gologotaሰኔ ጎልጎታሰኔ ጎለጎታጎለጎታጎልጎታሰኔ ጎለጎታ ጸሎትሰኔ ጎለጎታ በትግርኛorthodox tewahedoethiopiaቴዎድሮስ ዮሴፍመምህር ሳሙኤል ግዛውቀሲስ ደጀኔ ሽፈራውEthiopia orthodoxamahric new musicESATEthiopia newshope entertainmentamahric musicmezmurዘማሪ