Empress Taytu Betul Biography | የእቴጌ ጣይቱ አጭር የህይወት ታሪክ
#SUBSCRIBE# For More Similar Videos!
እቴጌ ጣይቱ ብጡል ብርሃን ዘኢትዮጵያ የዳግማዊ አፄ ምኒልክ ባለቤት እና በአደዋ ጦርነት ከነበሩ የጦር አዛዦች አንዷ ነበሩ:: እቴጌ ጣይቱ ከአባታቸው ከደጅአዝማች ብጡል እና ከእናታቸው ወይዘሮ የውብዳር እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር በነሐሴ 12 ቀን 1832 ዓ.ም. ጐንደር ውስጥ በደብረ ታቦር ከተማ ተወለዱ:: የታሪክ ምንጮች እንደሚጠቁሙት ከሆነ እቴጌ ጣይቱ በአባታቸው ከጐንደር እና ከወሎ በእናታቸው ከጐጃም የሚወለዱ ሲሆን፣ በሀገራችን የነገሥታት ሚስቶች ታሪክ የራሳቸውን ዘመን ተሻጋሪ ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ብሎም ወታደራዊ አሻራቸውን በደማቅ ጽፈው ያለፉ ብርቅ የኢትዮጲያ ንግሥት ናቸው።
እቴጌ ጣይቱ (እቴጌ ጣይቱ ብጡል ብርሃን ዘኢትዮጵያ) ማን ነበሩ?
Теги
እቴጌ ጣይቱ (እቴጌ ጣይቱ ብጡል ብርሃን ዘኢትዮጵያ) ማን ነበሩ?እቴጌ ጣይቱ ብጡል ብርሃን ዘኢትዮጵያእቴጌ ጣይቱ ብጡልጣይቱ ብጡልጣይቱ ሆቴልየአዲስ አበባ መቆርቆርዳግማዊ ዐፄ ምኒልክየዐድዋ ጦርነትውጫሌው ውል አንቀጽ 17Taytu BetulTaitu BetulTaytu Betul storyTaytu Betul biographyempress Taytu BetulTaytu Betul of EthiopiaTaytu Betul quotes imagesTaytu Betul (m 1883 - 1913)Taytuየእቴጌ ጣይቱ አጭር የህይወት ታሪክየጣይቱ ታሪክEthiopian queensየታሪክ ሰረገላቀናችንቀናችን የመዝናኛ ሾውKenachinKenachin programየኢትዮጵያ ታሪክኢትዮጵያጥንታዊት ኢትዮጵያ