Don't forget to subscribe like share and comment if you like the video
Lyrics እንዲሰራ የምትፈልጉትን ሙዚቃ በ Comment አሳውቁን......................ከወደዳችሁት like share comment እና subscribe ማድረግዎን አይርሱ።
Neway Debebe - Amen(lyrics) || ንዋይ ደበበ - አሜን (ከግጥም ጋር)
አሜን አሜን አሜን
ልበል እስኪ አሜን
አምላክ ፍቅሬን አንቺን ቢሰጠኝ አልኩ አሜን
አሜን አሜን አሜን
ልበል እስኪ አሜን
ሰላምን ጽናትን ፍቅርን ባንቺ አየሁ ህይወትን
ክፉ አይንካሽ በምድር
ክፉ አይንካሽ ባ'ለም
ኑሪልኝ ዘላለም ዘላለም
አንቺ የህመሜ ሃኪም
አንቺ በጭንቅ የፈተንኩሽ
አንቺ ክፉ ቅን መወጫ
አንቺ ጉልበቴ ያረኩሽ
መጽናኛየ ያልኩሽ
እህህ ብየ
የልቤን ልንገርሽ
አንቺ የህይወት ምስክር
አንቺ የሄዋን ጉልበታም
አንቺ የእናት እህት ምትክ
አንቺ የደግነት ሀብታም
ነሽ ምግባረ መልካም
አሜን አሜን አሜን
ልበል እስኪ አሜን
አምላክ ፍቅሬን አንቺን ቢሰጠኝ አልኩ አሜን
አሜን አሜን አሜን
ልበል እስኪ አሜን
ሰላምን ጽናትን ፍቅርን ባንቺ አየሁ ህይወትን
ክፉ አይንካሽ በምድር
ክፉ አይንካሽ ባ'ለም
ኑሪልኝ ዘላለም ዘላለም
አንቺ የአስተዳደግ ውጤት
አንቺ የትዳር ጌጥ ዋልታ
አንቺ የትዕግስት ባለቤት
አንቺ የጨዋነት ጌታ የፀጋ ገበታ
እህህ ብየ
እህህ ብየ
እህህ ብየ
የልቤን ልንገርሽ
አንቺ የዳኝነት ሚዛን
አንቺ የሴት ሊቅ አስተዋይ
አንቺ አንቺ
የሚስጥሬ ሙዳይ
አንቺ የጭንቄ ተካፋይ
አርቀሽ አስተዋይ
በደስታሽ በሳቅሽ እረካለሁ
ሲከፋሽ ስታዝኚም አዝናለሁ
ፍቅርን ህይወትን አስተምረሽኛል
አመሰግናለሁ ውለታሽ ከብዶኛል
#Amen #NewayDebebe #lyrics #gojo
Disclaimer
Copyright Disclaimer: Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, comment, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational, or personal use tips the balance in favor of fair use.
Notwithstanding the provisions of sections 106 and 106A, the fair use of a copyrighted work, including such use by reproduction in copies or phonorecords or by any other means specified by that section, for purposes such as criticism, comment, news reporting, teaching (including multiple copies for classroom use), scholarship, or research, is not an infringement of copyright.”This video and our you-tube channel, in general, may contain certain copyrighted works that were not specifically authorized to be used by the copyright holder(s), but which we believe in good faith are protected by federal law and the fair use doctrine for one or more of the reasons noted above. If you have any specific concerns about this video or our position on the fair use defense, please contact us at Soloivor23@gmail.com so we can discuss them amicably.
Ещё видео!