የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ
[ Ссылка ]
የዛሬው የአንድ ሰው ህይወት እንግዳችን አቶ ንጉሴ ይባላሉ። የእዮብ ንጉሴ አባት ናቸው።
እዮብ ከልጅነቱ ጀምሮ በቤተሰቦቹ እና ባሳደጉት ማህበረሰብ እጅግ የሚወደድ ለሰው ፍቅር ያለው ለችግሮች የመፍትሄ ሰው እንጂ ምክንያት ያልሆነ ለቤተክርስቲያን ቀኝ እጅ የሆነ ለመንፈሳዊ ወንድሞቹ የብርታት ተምሳሌት ነው። ከወላጅ አባቱ ጋር የብረታብረት ስራን ከለጋነቱ የተቀላቀለ ሲሆን አባቱ ምንም እንኳን በትምህርቱ እዲገፋበት ቢፈልግም እዮብ ቀን የቤተሰቡን ኑሮ ለማሸነፍ ሌትከቀን የሚታትር ሲሆን በዚህም የ አልሙኒየም ስራ በፍጥነት በመማር በአስተማሪዎቹ የተመሰከረለት በስራውም በመሰማራት ትልቅ ለውጥ ያሳየ ድንቅ ወጣት ነው።
እናቱን ከመውደድም በላይ ጓደኛዋ የሆነ ለእህቶቹ መከታ ለቤተክርስትያን ፈጥኖ ደራሽ መሆኑ ወጣቱ በተለይም የአለም ገና ቅድስት ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን ምዕመን በወንጌል እንዲገለገል የቅዱስ ዮሀንስን ትምህርት መነሻ በማድረግ ወንጌል እዲማሩ መርሀግብር በማዘጋጀት መምህራንን እየጋበዘ የሚያስተምር ለተቸገረ ቀድሞ ደራሽ እግዚአብሔር በሚያቀው እያለ ደጋፊ ለሚሻቸው በየወሩ የሚደግፍ ራሱን ለማብቃት ብዙ ትምህርቶችን የሚማር በመሆኑ በዚህም የወጌሻ 4ኛ ዙር ተማሪ የሆነ ለብዙዎቻችን ዝነኛ ታዋቂ ሳይሆን ስራው የገነነ ድንቅ ልጅ ታሪክ ከወትሮ በተለየ የአንድ ሰው እንግደዳ አቀራረብ በህይወት የሌለውን የዘመናችን ጀግና ልጅ አባትን አቶ ንጉሴን ስለ ልጃቸው እዲያጫውቱን ጋብዘናቸዋል በዚህም በህይወት ያጣነው እዮብ ምክንያቱ ምን እደሆነ አብረን ከ ቪዲዮ እንመልከት መልካም ቆይታ!
Welcome to this special episode of Ye And sew Hiwot! Today, we have the honor of speaking with Ato Niguse, the father of Eyob.
eyob a young age, Job has been a beloved member of his family and community, working tirelessly in his father's steel business while balancing his education. Despite his father's hopes for him to focus on his studies, Job's dedication to providing for his family has shaped him into a wonderful young man.
In this episode, we explore Job's journey, his rapid mastery of aluminum work, and how he supports and uplifts his sisters. As a student in the 4th round of Wegesha, Job is a shining example of hard work and perseverance, building a successful career in an unconventional way.
Join us as we reflect on the legacy of Ato Niguse and the incredible achievements of his son, Job.
Ещё видео!