Unauthorized distribution and reupload of this content is strictly prohibited
Copyright © Aster Abebe
➡➡ ክብር የበቃህ ነህ ⬅⬅
ቀድሞም ክብር የበቃህ ነህ ሞልቶ የተረፈህ
ተገብቶክህ እንጂ ማን ሰቶህ ያውቃል ስለጎደለህ
አንሶብህ ምሥጋናና ክብር አደባባይ ወተህ ማትለምን
ኢየሱሴ ትልቅ ነህ ምትደነቅ (2x)
ቀን አንድ ተብሎ ሳይጀመር አንተኮ ስትመለክ ነበር
ወር አንድ ተብሎ ሳይቆጠር አንተኮ ስትመለክ ነበር
ዓመት በዓመት ላይ ሳይደመር አንተኮ ስትመለክ ነበር
በዘመናት ዘመን ሳይጨመር አንተኮ ስትመለክ ነበር
ሳይባል በመጀመሪያ ሳትፈጥር ሰማይና ምድርን
አዋፋት ባየር ላይ ሳይበሩ ሳትመሰርት በፊት ተራሮችን
ገና ሳታበጅ ሰውን በጅህ ሳይወጣ እስትንፋስ ከአፍህ
ሁሉ ነገር ምንም ባዶ እያለ ምሥጋናህ ግን ሞልቶ የተረፈ
ቀድሞም ክብር የበቃህ ነህ ሞልቶ የተረፈህ
ተገብቶክህ እንጂ ማን ሰቶህ ያውቃል ስለጎደለህ
አንሶብህ ምሥጋናና ክብር አደባባይ ወተህ ማትለምን
ኢየሱሴ ትልቅ ነህ ምትደነቅ (2x)
ቀን አንድ ተብሎ ሳይጀመር አንተኮ ስትመለክ ነበር
ወር አንድ ተብሎ ፡ሳይቆጠር አንተኮ ስትመለክ ነበር
ዓመት በዓመት ላይ ሳይደመር አንተኮ ስትመለክ ነበር
በዘመናት ዘመን ሳይጨመር አንተኮ ስትመለክ ፡ ነበር
ሳይባል በመጀመሪያ ሳትፈጥር ሰማይና ምድርን
አዋፋት ባየር ላይ ሳይበሩ ሳትመሰርት በፊት ተራሮችን
ገና ሳታበጅ ሰውን በጅህ ሳይወጣ እስትንፋስ ከአፍህ
ሁሉ ነገር ምንም ባዶ እያለ ምሥጋናህ ግን ሞልቶ የተረፈ
ቀድሞም ክብር የበቃህ ነህ ሞልቶ የተረፈህ
ተገብቶክህ እንጂ ማን ሰቶህ ያውቃል ስለጎደለህ
አንሶብህ ምሥጋናና ክብር አደባባይ ወተህ ማትለምን
ኢየሱሴ ትልቅ ነህ ምትደነቅ (2x)
![](https://i.ytimg.com/vi/uxV2VMF1x14/maxresdefault.jpg)