አንድ የወንጀል ድርጅት ከሃገሪትዋ በህግወጥ መንገድ ሚልየን ዶላሮችን ለማውጣት ይጥራሉ። ይሄንን ለማከናዎን ወደ ኢትዮጵያ የመጣውን መሪ ለመያዝ አንድ የፖሊስ ሰላይ እራሱን ሹፌር አስመስሎ ድርጅታቸው ውስጥ ይገባል። ነገር ግን፣ ሰላዮ ከድሮ ጀምሮ የሚያፈቅራት ልጅ የመሪው እጮኛ መሆንዋን ሲረዳ፣
ተልእኮውን ያወሳስበዋል።
---
ድረ ገጻችንን ይጎብኙ፡ [ Ссылка ]
ሌሎች ፊልም እና ድራማዎችን በሾው ማክስ ውስጥ ለመመልከት፣ 14 ቀን ነጻ የሙከራ ጊዜ የ14 ቀን ነጻ የሙከራ ጊዜ እዚህ ማግኘት ትችላላቹ፡ [ Ссылка ]
ያለፈዎትን ትርኢቶች እዚህ ያአግኟቸው፡ [ Ссылка ]
አቦል ቲቪን እዚህ ይከተሉት
ፌስቡክ፡ [ Ссылка ]
ትዊተር፡ [ Ссылка ]
ኢንስተግራም፡[ Ссылка ]
![](https://i.ytimg.com/vi/vJrOQfPj_a4/maxresdefault.jpg)