"እወድሻለኁኝ እያልክ ፍቅርህን በቃል ብቻ እየገለጽክ ሸነገልከኝ አሁን - ልብህ እንደሸፈተ አውቂያለኁኝ ።
ግድየለም ፍቅሬን ገፍተህ በመሄድህ እኔ አልጎዳም - አንተ ነህ እንጂ! አንድ ነገር ግን እወቅ - ዳግም ላንገናኝ ተለያይተናል በቃ!! " ትላለች። መላኑ! በሀሊማ አብደላ።
የመዚቃ መሳሪያ ተጫዋቾች
ጋሻሁነኝ መላከ - ድረምስ
አዲስአለም ዘውዱ - ቤዝ
አድማሱ አበራ - ጊታር
ፋሲካ ሃይሉ- ክራር
ኤፍሬም ውብሸት - ትሮምቦን
ጥበቡ ተስፋዬ - ሳክስፎን
ሚሊዮን አድነው -ፐርከሽን
ሚዩዚካል ዳይሬክተር፥ ጆርጋ መስፍን
ፕሮዲዩሰር፥ ጆርጋ መስፍን፣ ሳሙኤል ሙሉጌታ፣ ሰናይ መኮንን
ድምጽ ቀረጻ ፣ ሚክሲንግ እና ማስተሪንግ፥ ኤልሻዳይ ጌታሁን፣ ሳሙኤል ሙሉጌታ
ፊልም ቀረጻ፥ ቅንብር እና ኤዲትንግ፥ 16 ፊልም ፕሮዳክሽን
ፎቶ ግራፍ፥ አብዱላሂ ሸረፈዲን
ማርኬቲንግ፥ ኮሚኒኬሽን እና ሶሻል ሚዲያ፥ ዮሴፍ አረጋ፣ ሰናይ መኮንን፣ አማኑኤል አክሊሉ
ፕሮግራም ዳይሬክተር፥ ሲሳይ መንግስቴ፣ ሳሙኤል ሙሉጌታ
ኤግዝኪዩቲቭ ፕሮዲዩሰር፥ ተሾመ ወንድሙ
___________________
Muzikawi is one of the many digital platforms of Selam Sounds focused on music and musical expressions. Our mission is to feature an eclectic range of both traditional and contemporary Ethiopian music and entertainment. Experience a wide range of exciting music via new videos, live-streamed concerts, documentaries, and much more.
Muzikawi is one of the many digital platforms of Selam Sounds focused on music and musical expressions. Our mission is to feature an eclectic range of both traditional and contemporary Ethiopian music and entertainment.
Experience a wide range of exciting music via new videos, live-streamed concerts, documentaries, and much more.
Ещё видео!